Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Sales Skills

ሰልጣኞች ስለሽያጭ ክህሎት በአጭሩና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉበት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡

5.0 (4 Reviews) 4,484 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • ሽያጭ ክህሎት ግንዛቤ ያገኛሉ
  • ዉጤታማ የሆነ የሺያጭ ሂደት እንዴት ማከናወን እንደሚችሉ ይለያሉ
  • ዉጤታማ ስለሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ብቃቶች ይረዳሉ
  • በሽያጭ ሂደት ዉስጥ የሚገኘዉ ችግሮች ይለያሉ
  • በሽያጭ ሂደት ዉስጥ የሚገኘዉ ችግሮችን መፍቻ ዘዴዎችን ያውቃሉ
  • ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሂደትን ይለያሉ

Course Curriculum

8 sections · 6 Lectures · 52:58

Instructors

99 Courses 32,919 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

5.0

4 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%