Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Plumbing

የቧንቧ ስራ በመኖሪያ፣ በንግድ እና በኢንዱስትሪ ህንፃዎች ውስጥ ውሃ፣ ጋዝ እና ቆሻሻ የሚያስተላልፍ የቧንቧ መስመር ነው። የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን, የፍሳሽ ማስወገጃ, የፍሳሽ ማስወገጃ እና ማሞቂያ መትከል, ጥገና እና ጥገና ያካትታል

5.0 (4 Reviews) 119 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • በሣኒቴሪ ስራ ወቅት በመስክና በወርክሾፕ አካባቢ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን ይገነዘባሉ
  • ለሣኒቴሪ ስራ የሚያስፈልጉ እቃዎችንና መገጣጠሚያዎችን ጠቀሜታና አይነት ይለያሉ
  • የሙቅና የቀዝቃዛ የውሃ መስመር አዘረጋግን ክህሎት ያዳብራል
  • የቆሻሻ ማስወገጃ የመስመር አዘረጋግ ዘዴ ያውቃሉ
  • ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ ያላቸው ለሳኔታሪ ኢንስታሌሽን የሚያገለግሉ ምልክቶችን መረዳት

Course Curriculum

10 sections · 8 Lectures · 1:41:53

Instructors

99 Courses 32,919 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

5.0

4 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
EG
Endale Geresu Tura 1 year ago
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ መስራት አካዳሚ በመጀመሪያ ይህን የሳኒተሪ (የቧንቧ) ውሃ የዝርጋታ የእውቀት ግንዛቤ እና የተግባር እውቀትን እንዲኖረን ስልጠናው እንድናገኝ መስራት አካዳሚ እና አሰልጣኙን በጣም አመሰግናለሁ እናም የተዘጋጀበት ሞጁል ወይም የውሃ ዝርጋታ ሰነድ (download) አውርደን እንድንማርበት የሚያስፈልገው የፅሁፍ ሰነድ ወይም (.pdf) አልተካተተም ፡ በ ፎቶ መልክ ብቻ ነው ያስቀመጣችሁት ማለትም ዳውንሎድ አድርገን የምንጠቀምበትን ፋይል በ መስራት ቴምፕሌት ተተክቶ ብቻ ነው የታለፈው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው? ሌላው ነገር የግንዛቤ መጠይቆቹ ብዛት ቢኖረው እውቀትን ለመመርመር ይጠቅማሉ ባይ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ውሃን ከብክለት እንከላከል! እላለው አመስግናለሁ።