Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Digital Marketing

የዲጂታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጂታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል።

4.9 (38 Reviews) 2,741 Students Beginner Last Updated Dec 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • ስለ ዲጂታል ግብይት ግንዛቤ እንዲያዳብሩ
  • የማህበራዊ ትስስር ቴክኖሎጂዎችን ለጥሩ ነገር/ ንግድን ለማስፋፋት እንዲጠቀሙበት ግንዛቤን ለመፍጠር
  • የተለያዩ የዲጂታል ግብይት አይነቶች ግንዛቤን ለማስጨበጥ
  • አለም-አቀፉ ማህበረሰብ የዲጂታሉን አለም ለግብይት በምን አይነት መንገድ እንደሚጠቀምበት ለማሳየት
  • በዚህ ጊዜ ቴክኖሎጂን ለንግድ መጠቀም ግዴታ መሆኑን ለማስገንዘብ

Course Curriculum

10 sections · 8 Lectures · 1:38:12

Instructors

99 Courses 32,919 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

4.9

38 Reviews

5
95%
4
3%
3
3%
2
0%
1
0%
KI
Kiya 1 year ago
Good course
EG
Endale Geresu Tura 1 year ago
የዚህን ኮርስ የዲጂታል ግብይት ክህሎት ስልጠናን በሚገባ አጠናቅቄያለው በጣምም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ልጀማሪም ሆነ ለማንኛውም አካል ቢሰለጥን ብዬ እመክራለሁ አመሰግናለው
SK
Selam kinfe 1 year ago
I am finished how can i get my certificate
TB
Tizazu Bergene 1 year ago
የመጀመሪያ ኮርስ ወስጄ ቲክ አላረገውም
SA
Sisay Abegaz 1 year ago
እስካሁን ፓርት 4 አጠናቅቄለሀሁ ግን ምልክት ያደረገልኝ ፓርት 1 እና 2 ነው ። አሰተማሪውም ፓርት 3 ትን ፓርት ሁለት አጠኔቅቄለሁ ይላል ግን ፓርት 4 ነው።
TT
Tamirat Temesgen 1 year ago
I take the digital marketing course and its very interesting program i would like to say thank you very much and keep it up !
YA
Yohannes Assefa 1 year ago
I have taken the course effectively so durning my stays I have gets slots of experience. Thank you it is the best methods of training the trainer was perfect.
EB
Enchalew Bamlaku 1 year ago
በጥሩ ቃላት ጥሩ አገላለፅ ክብረት ይስጥልኝ