Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Business Plan

እያንዳንዱ የተሳካ ንግድ ከጀርባው ውጤታማ እቅድ አለው። አዲስ ምርት፣ አገልግሎት ወይም ሙሉ ለሙሉ አዲስ ንግድ ስለማስጀመር ሊሆን ይችላል።

5.0 (7 Reviews) 820 Students Beginner Last Updated Mar 2026

Created by ACT

What you'll learn

  • ለምን እቅድ ማውጣት የንግድ ሥራ አስፈላጊ አካል እንደሆነ በደንብ ይረዳሉ፡፡
  • የንግድ ሥራ ዕቅድን መግለጽ መቻል፣ ምንነቱን መረዳት እና የኩባንያውን የንግድ እቅድ ዋና ተጠቃሚዎችን መለየት ይችላሉ፡፡
  • የንግድ እቅድ ዝግጅት አስፈላጊ መሰረታዊ መርሆዎችን ይገነዘባሉ፡፡
  • ስለ የንግድ እቅድ አስፈላጊነት የተሻለ መረጃ ይይዛሉ፡፡
  • የተለያዩ የንግድ ሥራ ዕቅድ ዓይነቶችን ይለያሉ፡፡
  • የንግድ እቅድ አስፈላጊ ክፍሎችን ይለያሉ፡፡
  • የንግድ ስራ እቅድ ለማዘጋጀት እና የንግድ ስራቸውን ለመጀመር እና/ ወይም ለማሻሻል እቅዱን ይጠቀማሉ፡፡

Course Curriculum

12 sections · 10 Lectures · 2:06:50

Instructors

99 Courses 32,919 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

5.0

7 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
ME
Mesfin 2 months ago
It's really amazing explanation that motivates every one to prepare his/her dream business in advance.