Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Building Self-Confidence

በራስ መተማመን እኛጋ ያለው ያስተሳሰብ ወይም እኛን ምናስበበት መንገድ ነው ።ስላለን ብቃት፣ ስላለን ፀጋ፣ የምንረዳበት መንገድ ነው፣ ራሳችንን ስንቀበል፣ ራሳችንን ስናምን ፣በርሳችን ሂወታችን ስንመራ፣ በራሳችን ሂወታችን ስንገዛ፣ የ ራስ መተማመን መገለጫ ይሆናል ማለት ነው።

5.0 (17 Reviews) 1,185 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • በራስ መተማመን ምን ማለት ነው?
  • ብራስ መተማመን ምንድ ነው ሚጠቅመን
  • በራስ መተማመን ለማሳደግ የሚያስፈልጉን ዘዴዎች
  • ብራስ መተማመን የምናስድግበት መንገዶች
  • በራስ መተማመን ለማሳደግ የምንሄድባቸው መንገዶች

Course Curriculum

8 sections · 6 Lectures · 56:20

Instructors

99 Courses 32,918 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

5.0

17 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
DT
Dula Tamiru 1 year ago
በራስ መተማመን ለእኔ በጣም ወሳኝ መሆኑን አዉቀያለው