Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Financial Literacy

ይኽ የፋይናንስ ዕውቀት ስልጠና የተዘጋጀው የእናንተን በገንዘብ አጠቃቀም ላይ ያላችሁን ዕውቀትና ክህሎት ለማላቅ ነው። ገንዘብ በዚህ ዓለም ላይ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱና በጣም ጠቃሚው ቢሆንም በዕውቀት ካላስተዳደርነው የህይወታችንን ግብ ማሳካት አንችልም። ገንዘብ ለማግኘት ምን ያህል እንደምትለ

4.9 (26 Reviews) 7,426 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • ስለ ገንዘብ ነክ ዕውቀት ምንነትና አስፈላጊነት ትረዳላችሁ።
  • የሀብትን ትርጉምን ትገነዘባላችሁ።
  • ስለ ቁጠባ ምንነትና ጥቅም ያላችሁን ግንዛቤ ታሳድጋላችሁ።
  • የገንዘብ ነጻነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትረዳላችሁ።
  • ስለ ኢንቨስትመንት ትርጉምና መንገድ ያላችሁን እውቀት ታሳድጋላችሁ።
  • ስለ ሂሳብ መዝገብ አስፈላጊነትና አያያዝ ያላቸውን አረዳድ ትጨምራላችሁ።

Course Curriculum

6 sections · 4 Lectures · 56:32

Instructors

99 Courses 32,918 Students 4.95 (235 Reviews)

Student feedback

4.9

26 Reviews

5
96%
4
0%
3
4%
2
0%
1
0%
MU
MUSSIE 1 year ago
በትምህርት ላልገፉ የማህበረሰብ ክፍልና ነጋዴዎች እጅግ በጣም አስፈላጊ ሥልጠና ነው::
AB
Abdelnej 1 year ago
Thanks for your help and how to get certificate for completion
YT
Yetemwork Teshome 1 year ago
ይህ ለትውልድ የምታበረክቱት መልካም ተግባር ነው፡፡
እድሉን መጠቀም ስለቻልኩ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡
አመሰግናለሁ!!
AS
Abiy Solomon 1 year ago
ቪዲዮ አልከፍትም ብሎ አስቸግሮኛል።
DT
Dula Tamiru 2 years ago
This course is very important to manage monye and life change
MS
Muluken selam 2 years ago
This course is very important to get knowledge about finance.and advantage of money cycle to manage money