Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Independence

ሰልጣኞች ስለ ራስን መቻል በአጭሩ እና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። በራስ መተማመንን፣ በራስ መኩራትን፣ ራስን መቻልን እና ራስን ማወቅን ያጠቃልላል። ስልጠናው ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያላቸውን ጉዳዮች የያዘ

246 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by ACT

What you'll learn

  • ተሳታፊዎች ራስን መቻል ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲረዱ ያስችላቸዋል፣
  • ተሳታፊዎች ራስን መቻል/ነፃነታቸውን እንዲገነቡ ለመርዳት፣
  • ተሳታፊዎች ራስን የመቻል ጥቅሞችን እንዲረዱና ከራሳቸው ጋር እንዲያዋህዱ ለመደገፍ፣
  • ተሳታፊዎች በራስን መቻል ፣ በራስ መተማመን፣ በራስ መኩራት እና በራስ ግንዛቤ/ማወቅ መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲረዱ ለማስቻል፣
  • በመጨረሻም ራሱን የቻለ እና በራሱ የሚተማመን ተሳታፊ ለመፍጠር፣

Course Curriculum

6 sections · 4 Lectures · 27:22

Instructors

99 Courses 32,919 Students 4.95 (235 Reviews)